News

ዜናዎች

በአሶሳ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በፋይናንስ ግልጸኝነትና ተጠያቂነት ዙሪያ ለባለድርሻ አካላት ስልጠና ተሰጠ ። ‎

መጋቢት 17/2018/ ዓ/ም አሶሳ፣ ‎ በአሶሳ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በቅድመ በጀት ዝግጅት ዙሪያ ለባለድርሻ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰቷል። ‎ ‎ከተማው ከነበረበት እየሰፋ ሲሄድ እና የህዝብ ቁጥረ እየጨመረ ሲመጣ አገልግሎት አሰጣጡም አብሮ መዘመን እና መጨመረ እንደሚገባ ነው የተገለጸው። ‎ ‎ከተማ አስተዳደሩ በተያዘዉ በጀት አመት በተያዘለት እቅድ መሰረት እየተሰበሰበ እንደሆነ የአሶሳ ከተማ አስተዳደር…

Read More

መሶብ የአንድ ማእከል አገልግሎት በአሶሳ ከተማ በዛሬው እለት ተመርቋል።

መጋቢት 23//2018 ዓ/ም አሶሳ፣ ‎ ‎በአሶሳ ከተማ አስተዳደር መሶብ የአንድ መረጃ ማእከል ክቡር ኘሬዝደንት አሻድሊ ሀሰንና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች እና የአሶሳ ከተማ አስተዳደር አመራሮች በተገኙበት ተመርቋል። ‎ ‎ ‎በምረቃ መረሃ ግብር ላይ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልእክት ያስተላለፉት የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አብዱልከሪም አብዱራሂም በአሶሳ ከተማ መሶብ የአንድ መረጃ ማእከል መጀመሩ የአገልግሎት ችግርን ለመቅረፍ፣ጊዜና ሃይል ለመቆጠብ፣አገልግሎት…

Read More

‎የአሶሳ ከተማ አስ/ር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፋይናንስ ቢሮ ጋር በመተባበር አዲስ በተሻሻሉ አዋጆች እና ደንብና መመሪያዎች ላይ ለሚመለከታቸው የውስጥ ሰራተኞች ግንዛቤ ሰጠ።

‎ቅዳሜ መጋቢት 26/2018 ዓ.ም ‎ ‎አሶሳ፣ ‎ ‎የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ልማት መምሪያ ሠራተኞቹን ከአዳዲስ አዋጆች እንዲሁም ደንብና መመሪያዎች ጋር የተገናዘቡ እንዲሆን በማሰብ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፍይናንስ ቢሮ ጋር በመተባበር መጋቢት 25/2018 ዓ.ም ለመምሪያው ሰራተኞች ስልጠና ሰጥቷል። ‎ ‎ስልጠናው በዋናነት የተቋሙ ሠራተኞች አዲስ በተሻሻሉ አዋጆች፣ደንቦች እና መመሪያዎች ላይ ጥሩ ግንዛቤ ኖሯቸው በዚሁ አግባብ ተገልጋዮችን እንዲያስተናግዱ ያለመ…

Read More

በኮሪደር ልማት ውበቷ የደመቀው አሶሳ

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዋና ከተማ የሆነቸው አሶሳ ከተማ ከጊዜ ወደ ጊዜ ውበቷ እየጨመረ፣ ለኑሮ እና ለሥራ ምቹ እየሆነች መጥታለች፡፡ የዚህ ዋነኛ ምክንያት ደግሞ ከተማዋ ቀን እና ሌሊት እያከናወነችው ያለው የኮሪደር ልማት ኢኒሼቲቭ ነው፡፡ የኅብረ ሔራዊነት ምሳሌ እና የብሔር ብሔረሰቦች መናገሻ የሆነችው አሶሳ ከተማ፤ ከታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በቅርብ ርቀት ላይም ትገኛለች፡፡ በከተማዋ በመጀመሪያው ምዕራፍ 9.6…

Read More

የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ል/መምሪያ አዲሱን የደመወዝ ማሻሻያ ሙሉ በሙሉ ከፈለ፡፡ **********

ህዳር 8/2018ዓም አሶሳ የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ል/መምሪያ አዲሱን የደመወዝ ማሻሻያ ሙሉ በሙሉ ከፈለ፡፡ የመምሪያው ኃላፊ ወ/ሮ ፋጡማ መሐመድ እንደገለጹት የአሶሳ ከተማ አስተዳደር የመንግስ ሠራተኛ ሙሉ በሙሉ በመመሪያው መሠረት አዲሱን የመንግስ ሠራተኛ ደመወዝ ከመስከረም 2018ዓም ጀምሮ ውዝፍ መክፈሉን ገልፀዋል፡፡ ደመወዙ የተከፈላቸው አስተያየት የሰጡን የመንግስት ሠራተኞች በደመወዙ መከፈል መደሰታቸውን ገልፀው ለተሻለ አፈፃፀም እንደሚያነሳሳቸው ተናግረዋል፡፡

Read More

የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ሴክተር መስሪያ ቤቶች የህንፃ ግንባታ በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው። ‎********

ሐሙስ ጥቅምት 20/2018 ዓ.ም ‎ ‎ አሶሳ፣ ‎ ‎የአሶሳ ከተማ አስተዳደር የሴክተር መስሪያ ቤቶች የህንፃ ግንባታ በተያዘለት የጊዜ ገደብ አጠናቆ ለአገልግሎት ዝግጁ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገልጿል። ‎ ‎በ175,683,274 ብር እየተገነባ ያለው ህንፃው በአጭር ጊዜ ውስጥ ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር የግንባታው ሳይት መሃንዲስ የሆኑት ኢንጅነር ዳዊት አመኑ ገልፀዋል። ‎ ‎ግራውንድ ፕላስ 5 (G+5) የሆነው ይህ ህንፃ…

Read More

የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ አዲስ በተሻሻለው የፌደራል ገቢ ግብር አዋጅ ዙሪያ በከተማው ለሚገኙ የደረጃ ‘ለ’ግብር ከፋዮች ስልጠና ሰጠ ***********

( አሶሳ ፦ጥቅምት 25/2018 ዓ.ም) የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ ከክልል ገቢዎች ባለስልጣን ጋር በመተባበር አዲስ በተሻሻለው የፌደራል ገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 1395/2017 እና ዊዝሆልዲንግ ገቢ አሰባሰብ ዙሪያ በከተማው ለሚገኙ የደረጃ ‘ለ’ ግብር ከፋዮች ስልጠና ሰጥቷል ። በስልጠና መድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የአሶሳ ከተማ ገቢዎች መምሪያ ሀላፊ አቶ አኑዋር አስር እንደተናገሩት እንደ ሀገር አዲስ የተሻሻለውን…

Read More

የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አስተላለፈ፡፡ ********

ቅዳሜ ጥቅምት 8/2018ዓም አሶሳ የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አስተላለፈ፡፡ ካቢኔው ውሳኔ ያስተላለፈው በሁለተኛ ዙር ኮሪደር ልማት አፈፃፀም እንዲሁም ተሰርተው የተጠናቀቁት የአንደኛ ዙር ኮሪደር አጠቃቀምና እንክብካቤ እና ሌሎችም አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አስተላልፏል፡፡

Read More