በአሶሳ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በፋይናንስ ግልጸኝነትና ተጠያቂነት ዙሪያ ለባለድርሻ አካላት ስልጠና ተሰጠ ።
መጋቢት 17/2018/ ዓ/ም አሶሳ፣ በአሶሳ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በቅድመ በጀት ዝግጅት ዙሪያ ለባለድርሻ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰቷል። ከተማው ከነበረበት እየሰፋ ሲሄድ እና የህዝብ ቁጥረ እየጨመረ ሲመጣ አገልግሎት አሰጣጡም አብሮ መዘመን እና መጨመረ እንደሚገባ ነው የተገለጸው። ከተማ አስተዳደሩ በተያዘዉ በጀት አመት በተያዘለት እቅድ መሰረት እየተሰበሰበ እንደሆነ የአሶሳ ከተማ አስተዳደር…
