News

የክፍያና ማጠቃለያ ቡድን መሪ

3ኛ፦የክፍያና  ፍይናንስቡድን መሪ ተግባር ሃላፊነት

የክፍያና ሂሳብ ማጠቃላያ ማለት በድርጅት፣ በመንግስት ተቋም፣ በንግድ ቤት ወይም በማንኛውም ተቋም ውስጥ የገቢና ወጪ ገንዘብን በትክክል መመዝገብ፣ መቆጣጠር፣ ማጠቃለይ እና ሪፖርት ማቅረብ የሚያካትት የሂሳብ ሥራ ነው።

3.1 ዋና ዋና ሥራዎች

3.1.1 የክፍያ ሂደት አስተዳደር

  • የሰራተኞችደመወዝ ክፍያ ማዘጋጀት
  • የአቅራቢዎችክፍያ መፈጸም
  • የውልክፍያዎችን መቆጣጠር
  • የባንክክፍያዎችን ማረጋገጥ
  • ቼክ፣ደረሰኝ እና ቫውቸር ማዘጋጀት

3.1.2 የሂሳብ መዝገብ አያያዝ

  • የቀንገቢና ወጪ መዝገብ መሙላት
  • የገንዘብእንቅስቃሴ መመዝገብ
  • የጄኔራልሌጀር ማዘጋጀት
  • የባንክሂሳብ ማስታረቅ
  • የገንዘብሰነዶች ማስቀመጥ

3.1.3 የሂሳብ ማጠቃለያ

  • ወርሃዊየገቢና ወጪ ሪፖርት ማዘጋጀት
  • የበጀትአፈጻጸም ማጠቃለያ
  • የገንዘብሁኔታ ሪፖርት ማቅረብ
  • የዓመትየሂሳብ መዝጊያ ማዘጋጀት
  • የኦዲትሰነዶች ማቅረብ
  • ሌጀርና ካሽ ቡክ ከዋና ገንዘብ ያዥ ጋር መናበብ
  • የባንክ ማስታረቂያ መስራት የማን ስረሰ ድርሻ ነዉ
  • መረጃዎችን በአግባቡ መያዝ
  • ሠነዶችን በሞ/42 ዘርዝሮ ወደ ሰነድ ክፍል ማስተላለፍ
  • ከየአቅጣጫዉ ገቢ ሲመጣ ተቀብሎ በትክክለኛ መ/ሂ1/64 መስራት

3.1.4 የገንዘብ ቁጥጥር

  • የድርጅቱንገንዘብ በጥንቃቄ መቆጣጠር
  • ህገወጥክፍያዎችን መከላከል
  • የውሸትወጪዎችን መቆጣጠር

3.1.5 የሪፖርት አቀራረብ

  • ለኃላፊዎችትክክለኛ ሪፖርት ማቅረብ
  • የገቢናወጪ ሁኔታ ማሳወቅ
  • የበጀትአጠቃቀም መግለጽ

3.1.6 የሰነድ አያያዝ

  • ደረሰኞችንበሥርዓት ማስቀመጥ
  • የክፍያማስረጃዎችን ማደራጀት
  • የፋይናንስፋይሎችን መጠበቅ

3.2.4 የግብር እና ሕጋዊ ጉዳዮች

  • የግብርክፍያዎችን ማስላት
  • የመንግስትህጎችን መከተል
  • የታክስሪፖርት ማዘጋጀት
  1. የቀንተዕለታዊተግባር ምሳሌ
  2. የቀንገቢና ወጪ መመዝገብ
  3. የክፍያሰነዶች ማረጋገጥ
  4. ቫውቸርማዘጋጀት
  5. የባንክሂሳብ መከታተል
  6. የወርሪፖርት ማጠናቀቅ
  7. ለአስተዳደርሪፖርት ማቅረብ