የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ል/መምሪያ አዲሱን የደመወዝ ማሻሻያ ሙሉ በሙሉ ከፈለ፡፡ **********
ህዳር 8/2018ዓም አሶሳ የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ል/መምሪያ አዲሱን የደመወዝ ማሻሻያ ሙሉ በሙሉ ከፈለ፡፡ የመምሪያው ኃላፊ ወ/ሮ ፋጡማ መሐመድ እንደገለጹት የአሶሳ ከተማ አስተዳደር የመንግስ ሠራተኛ ሙሉ በሙሉ በመመሪያው መሠረት አዲሱን የመንግስ ሠራተኛ ደመወዝ ከመስከረም 2018ዓም ጀምሮ ውዝፍ መክፈሉን ገልፀዋል፡፡ ደመወዙ የተከፈላቸው…
Read More