የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ል/መምሪያ አዲሱን የደመወዝ ማሻሻያ ሙሉ በሙሉ ከፈለ፡፡ **********

ህዳር 8/2018ዓም አሶሳ
የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ል/መምሪያ አዲሱን የደመወዝ ማሻሻያ ሙሉ በሙሉ ከፈለ፡፡

የመምሪያው ኃላፊ ወ/ሮ ፋጡማ መሐመድ እንደገለጹት የአሶሳ ከተማ አስተዳደር የመንግስ ሠራተኛ ሙሉ በሙሉ በመመሪያው መሠረት አዲሱን የመንግስ ሠራተኛ ደመወዝ ከመስከረም 2018ዓም ጀምሮ ውዝፍ መክፈሉን ገልፀዋል፡፡

ደመወዙ የተከፈላቸው አስተያየት የሰጡን የመንግስት ሠራተኞች በደመወዙ መከፈል መደሰታቸውን ገልፀው ለተሻለ አፈፃፀም እንደሚያነሳሳቸው ተናግረዋል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *