የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አስተላለፈ፡፡ ********

ቅዳሜ ጥቅምት 8/2018ዓም
አሶሳ
የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አስተላለፈ፡፡

ካቢኔው ውሳኔ ያስተላለፈው በሁለተኛ ዙር ኮሪደር ልማት አፈፃፀም እንዲሁም ተሰርተው የተጠናቀቁት የአንደኛ ዙር ኮሪደር አጠቃቀምና እንክብካቤ እና ሌሎችም አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አስተላልፏል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *