News

በአሶሳ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በፋይናንስ ግልጸኝነትና ተጠያቂነት ዙሪያ ለባለድርሻ አካላት ስልጠና ተሰጠ ። ‎

መጋቢት 17/2018/ ዓ/ም አሶሳ፣

‎ በአሶሳ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በቅድመ በጀት ዝግጅት ዙሪያ ለባለድርሻ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰቷል።

‎ከተማው ከነበረበት እየሰፋ ሲሄድ እና የህዝብ ቁጥረ እየጨመረ ሲመጣ አገልግሎት አሰጣጡም አብሮ መዘመን እና መጨመረ እንደሚገባ ነው የተገለጸው።

‎ከተማ አስተዳደሩ በተያዘዉ በጀት አመት በተያዘለት እቅድ መሰረት እየተሰበሰበ እንደሆነ የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ ኃላፊ ወ/ሮ ፋጡማ ሙሀመድ ገልጸዋል ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *