1ኛ፦ የግዥና ሥራ ክፍል ተግባር እና ኃላፊነት
- የመ/ቤቱን ፍላጎት በማሰባሰብ የግዥ ዕቅድ ያዘጋጃል፤ ከሌሎች መ/ቤቶች F§¯T UR bU‰ ግዥ XNÄ!f[M§cW bb!éW ytwsn#TN ይለያል½
- ከጠያቂ የስራ ክፍል ጋር bmtÆbR የጨረታ ሰነድ አዘጋጅቶ ለግዥ አፅዳቂ ኮሚቴ ያቀርባል½
- በግዥ አፅዳቂ ኮሚቴ በሚሰጡ አስተያየቶች መሰረት የጨረታ ሰነዶችን ÃStµK§ል፡የጨረታ ሰነድ ይሸጣል½
- በጨረታ ሰነዱ ላይ ለሚቀርቡ ጥያቄዎች ማብራሪያ ይሰጣል ወይንም እንዲሰጥ ያደርጋል½ የመጫረቻ ሰነድ መቀበያ ሳጥን ያዘጋጃል፣ ያስተዳድራል½
- ጨረታ ይከፍታል፣ እስከተቻለ ድረስ የጠያቂ ክፍል እና የውስጥ ኦዲት ተወካይ በጨረታ አከፋፈት ስነ-ስርዓቱ ላይ እንዲገኙ ይጋብዛል½
- በቀረቡ የመጫረቻ ሰነዶች ዋና ዋና ገፆች ላይ ማህተም እyተደረገ መፈረሙን ÃrUGÈL፤ የጨረታ መክፈቻ ቃለ ጉባኤ እንዲያዝ ያደርጋል½
- የጨረታ ማስከበሪያ ይቀበላል፣ እንዲጠበቅ ያደርጋል፣ bጨረታ ሰነዱ btgl[#T ሁኔታዎች m\rT የጨረታ ማስከበሪያውን ይወርሳል ወይንም ተመላሽ ያደርጋል½
- የመጫረቻ ሰነዶች ኮፒ ጨረታውን እንዲገመግሙ ለተወከሉ ኮሚቴ አባላት መሰጠቱን እና ኦርጅናል ሰነዶቹ ለማጣቀሻነት በጥንቃቄ ተነጥለው መያዛቸውን ያረጋግጣል½የመጫረቻ ሰነዶችን ይገመግማል ወይም እንዲገመገም ያደርጋል½yGMg¥ W-@t$N lG™ x{ÄqE ÷¸t& ÃqRÆለ፣
- የመጫረቻ ሰነድ በግዥ y|‰ ክፍል ሲገመገም መረጃዎች በትክክል መገልበጣቸውን፣ የሂሳብ ስሌት በትክክል መሰራቱን ወይም ማንኛውም አንድን ተጫራች ሊጠቅም ወይንም ሊጎዳ የሚችል ተግባር አለመፈፀሙን ያረጋግጣል½
- የመጫረቻ ሰነድ የግምገማ ሪፖርቶችን አስመልክቶ ለግዥ አፅዳቂ ኮሚቴ ማብራሪያ ይሰጣል ወይም ማብራሪያ እንዲሰጥ ያደርጋል½
- ለአሸናፊ እና ተሸናፊ ተጫራቾች የጨረታ ውጤት ያሳውቃል½ የውል ሰነድ አዘጋጅቶ በተሰጠው የውክልና ስልጣን መሰረት ይፈርማል ወይም በሚመለከተው የበላይ ኃላፊ እንዲፈረም ያደርጋል½
- ymNGST መ/ቤቱ bውል ስምምነቱ መሰረት ግዴታውን መወጣቱን እና የውል መብቱ መከበሩን ያረጋግጣል½
- በዋጋ ማቅረቢያ ለሚፈፀሙ ግዥዎች ተሳታፊ የሚሆኑ ዕጩ ተወዳዳሪዎችን ይመርጣል፤ የዋጋ ማቅረቢያም ይሰበስባል½
- በተለይ በዋጋ ማቅረቢያ ለሚፈፀሙ ግዥዎች ከአሸናፊ ተጫራቾች የተሰጡ ዋጋዎች የገበያ ዋጋ መሆናቸውን ያረጋግጣል½
- የግዥ ሰነዶችን ይይዛል፣ ይጠብቃል፣ ከሚመለከታቸው ሕጋዊ አካላት ማብራሪያ ሲጠየቅ ተገቢውን ማብራሪያ ይሰጣል½
