መሶብ የአንድ ማእከል አገልግሎት በአሶሳ ከተማ በዛሬው እለት ተመርቋል።
መጋቢት 23//2018 ዓ/ም አሶሳ፣ በአሶሳ ከተማ አስተዳደር መሶብ የአንድ መረጃ ማእከል ክቡር ኘሬዝደንት አሻድሊ ሀሰንና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች እና የአሶሳ ከተማ አስተዳደር አመራሮች በተገኙበት ተመርቋል። በምረቃ መረሃ ግብር ላይ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልእክት ያስተላለፉት የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አብዱልከሪም አብዱራሂም በአሶሳ ከተማ መሶብ የአንድ መረጃ ማእከል መጀመሩ የአገልግሎት ችግርን ለመቅረፍ፣ጊዜና ሃይል ለመቆጠብ፣አገልግሎት…
