የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ አዲስ በተሻሻለው የፌደራል ገቢ ግብር አዋጅ ዙሪያ በከተማው ለሚገኙ የደረጃ ‘ለ’ግብር ከፋዮች ስልጠና ሰጠ ***********

( አሶሳ ፦ጥቅምት 25/2018 ዓ.ም) የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ ከክልል ገቢዎች ባለስልጣን ጋር በመተባበር አዲስ በተሻሻለው የፌደራል ገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 1395/2017 እና ዊዝሆልዲንግ ገቢ አሰባሰብ ዙሪያ በከተማው ለሚገኙ የደረጃ ‘ለ’ ግብር ከፋዮች ስልጠና ሰጥቷል ። በስልጠና መድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የአሶሳ ከተማ ገቢዎች መምሪያ ሀላፊ አቶ አኑዋር አስር እንደተናገሩት እንደ ሀገር አዲስ የተሻሻለውን…

Read More